ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ክፉዎች በቃላቸው፥ በሥራቸውም ሞትን ይጠሩታል፤ ወዳጅ አድርገውት ስለ እርሱ ራሳቸውን ያደክማሉ፤ የእርሱ ናቸውና ከእርሱ ጋር ይዋዋላሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ክፉዎች ግን በእጃቸውና በቃላቸው ጠሩት፥ ባልንጀራም አስመሰሉት። በእርሱም ጠፉ። ምዕራፉን ተመልከት |