እሱም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “የዓሣውን ልብና ጉበት ጋኔን ወይም ክፉ መንፈሰ በያዘው ወንድ ወይም ሴት ፊት ካጨስከው በሽታው ይለቃቸዋል፥ አይመለስባቸውምም።
ሐሞቱን ግን በዐይኑ ላይ ብልዝ ያለበትን ሰው ይኩሉታል፤ እርሱም ይድናል።”