ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ ልጁ መልአኩን እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ “ወንድሜ አዛርያ የዓሣው ልብ ጉበትና ሐሞት ምን ለመፈወስ ይጠቅማል?” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መልአኩም አለው፥ “ልቡና ጉበቱ፦ የሚያሳምም ክፉ ጋኔን ያደረበት ቢኖር፥ ወይም ርኩስ መንፈስ ያደረበት ቢኖር ያን ለዚያ ሰው በፊቱ ያጤሱለታል፤ ሴትም ብትሆን ያጤሱላታል፤ ከዚያም በኋላ አይታመሙም። ምዕራፉን ተመልከት |