ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሐሞቱ ግን ዐይኖቹ ላይ ብልዝ ለጣለበት ሰው በቅባትነት ያገለግላል፥ ከተጠቀምክ በኋላ እፍ ብትለው ብልዞቹ ይጠፋሉ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወደ ራጊስም በቀረቡ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከት |