ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሐሞቱን ግን በዐይኑ ላይ ብልዝ ያለበትን ሰው ይኩሉታል፤ እርሱም ይድናል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እሱም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “የዓሣውን ልብና ጉበት ጋኔን ወይም ክፉ መንፈሰ በያዘው ወንድ ወይም ሴት ፊት ካጨስከው በሽታው ይለቃቸዋል፥ አይመለስባቸውምም። ምዕራፉን ተመልከት |