እርሱም “መልካም፥ እጠብቅሃለሁ፤ ግን እንዳትቆይ” አለው።
እርሱም፥ “ሂድ፤ አትቈይ” አለው፤ ለአባቱም፥ “ከእኔ ጋር የሚሄድ እነሆ አገኘሁ” አለው። እርሱም፥ “ከማን ወገን እንደ ሆነ፥ ካንተም ጋራ ለመሄድ የታመነ እንደ ሆነ ዐውቅ ዘንድ ወደ እኔ ጥራው” አለው።