ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም፥ “ሂድ፤ አትቈይ” አለው፤ ለአባቱም፥ “ከእኔ ጋር የሚሄድ እነሆ አገኘሁ” አለው። እርሱም፥ “ከማን ወገን እንደ ሆነ፥ ካንተም ጋራ ለመሄድ የታመነ እንደ ሆነ ዐውቅ ዘንድ ወደ እኔ ጥራው” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እርሱም “መልካም፥ እጠብቅሃለሁ፤ ግን እንዳትቆይ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |