ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጦብያም ለአባቱ ለመንገር ወደ ቤት ገባና “እነሆ ከወንደሞቻችን ከእስራኤላውያን አንድ ሰው አግኝቻለሁ” አለው። ጦቢትም “ከየትኛው ቤተሰብና ነገድ መሆኑን ለማወቅና የመንገድ ጓደኛህ ለመሆን እምነት የሚጣልበት መሆኑን ለመገንዘብ እስቲ ሰውዬውን ጥራልኝ ልጄ ሆይ” አለው። ጦብያም ሊጠራው ወጣና “ወንድሜ አባቴ ሊያይህ ይፈልጋል” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጠራውና ገባ፤ እርስ በርሳቸውም እጅ ተነሣሡ። ምዕራፉን ተመልከት |