የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦቢትም “ተባረክ ወንድሜ” አለው። ልጁንም ጠራና “ልጄ ለመንገድ የሚያስፈልገውን አዘጋጅና ከወንድምህ ጋር ሂዱ፥ በሰማይ ያለ አምላክ በደኀና እዛ ያድርሳችሁ፥ በደኀናና በጤና ወደ እኔ ይመልሳችሁ፥ ልጄ መልአኩ ከእናንተ ጋር ይሂድ፥ ይጠብቃችሁም” አለው። ጦቢያ ከመሄዱ በፊት አባቱንና እናቱን ሳማቸው፤ ጦቢትም “መልካም መንገድ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እናቱ ሐናም አለ​ቀ​ሰች፤ ጦቢ​ት​ንም እን​ዲህ አለ​ችው፥ “ልጄን ለምን ላክ​ኸው? እርሱ በፊ​ታ​ችን የሚ​ወ​ጣና የሚ​ገባ፥ በእ​ጃ​ችን ያለ ምር​ኩ​ዛ​ችን አይ​ደ​ለ​ምን?

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች