ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከደሞዝህ ሌላም እጨምርልሃለሁ።” መልአኩም “ከእርሱ ጋር እሄዳለሁ፥ አትፍራ፤ በደኀና ሄደን በደኀና እንመለሳለን፤ መንገዱ አያሰጋም” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጦብያንም አለው፥ “ትሄዱ ዘንድ፥ ትከናወኑም ዘንድ ተዘጋጁ።” ልጁም ለመንገድ ስንቃቸውን አዘጋጀ፤ አባቱም አለው፥ “ከዚህ ሰው ጋር ሂድ፤ በሰማያት የሚኖር እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያቅናላችሁ፤ መልአኩም አብሮአችሁ ይሂድ፤” ሁለቱም ወጥተው ሄዱ፤ ሌላው ልጃቸውም ተከተላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |