ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እናቱ ግን እያለቀሰች ጦቢትን እንዲህ አለችው “ለምንድነው ልጄን የላክኸው? በፊታችን ሲመላለስ የእጃችን ምርኩዝ እሱ አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብሩስ ይጥፋ የልጄም ቤዛ ይሁን! ምዕራፉን ተመልከት |