ቀጥሎም እንዲህ አለው “ደሞዝህ አንድ ድራክማ በቀን እሰጥሃለሁ፥ በተጨማሪም ለሌላ ወጪህ እኩል ከልጄ ጋር እሰጥሃለሁ፥ ከልጄ ጋር ሂድ፤
በደኅና ከተመለሳችሁ በደመወዝህ ላይ እጨምርልሃለሁ፤” እንደዚህም ጨረሱ።