ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በደኅና ከተመለሳችሁ በደመወዝህ ላይ እጨምርልሃለሁ፤” እንደዚህም ጨረሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቀጥሎም እንዲህ አለው “ደሞዝህ አንድ ድራክማ በቀን እሰጥሃለሁ፥ በተጨማሪም ለሌላ ወጪህ እኩል ከልጄ ጋር እሰጥሃለሁ፥ ከልጄ ጋር ሂድ፤ ምዕራፉን ተመልከት |