ጦቢትም “ከየትኛው ቤተሰብና ከየትኛው ነገድ ነህ? እስቲ ንገረኝ ወንድሜ” አለው።
መልአኩም፥ “ወገኔንና ሀገሬን ትመረምር? ወይስ ከልጅህ ጋራ የምሄድበትን ዋጋ ትሰጠኝ?” አለው። ጦቢትም፥ “አንተ ወንድሜ ዘመድህንና ስምህን ዐውቅ ዘንድ እወዳለሁ” አለው።