Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 መል​አ​ኩም፥ “ወገ​ኔ​ንና ሀገ​ሬን ትመ​ረ​ምር? ወይስ ከል​ጅህ ጋራ የም​ሄ​ድ​በ​ትን ዋጋ ትሰ​ጠኝ?” አለው። ጦቢ​ትም፥ “አንተ ወን​ድሜ ዘመ​ድ​ህ​ንና ስም​ህን ዐውቅ ዘንድ እወ​ዳ​ለሁ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ጦቢትም “ከየትኛው ቤተሰብና ከየትኛው ነገድ ነህ? እስቲ ንገረኝ ወንድሜ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች