የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእውነተኛነት ከሠራህ በምትሠራው ሥራ ሁሉ ይሳካልሃል፥ ጽድቅን የሚያደርጉ ሁሉ ይቃናላቸዋል፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጽድ​ቅን ከሠ​ራ​ሃት በመ​ን​ገ​ድህ ሁሉና በሠ​ራ​ኸው ሥራ ሁሉ ትከ​ና​ወ​ና​ለህ፤ ጽድ​ቅ​ንም ለሚ​ሠ​ሩ​ዋት ሁሉ ይከ​ና​ወ​ን​ላ​ቸ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች