ከምግብህ ለተራበ፥ ከልብስህም ለተራቆተ ስጥ፤ የተረፈህን በምጽዋት ስጥ፤ ምጽዋት ስትሰጥ ቅር ሳይልህ ስጥ።
ከእህልህም ለተራበ፥ ከልብስህም ለተራቈተ ስጥ፤ ከተረፈህም ሁሉ ለምጽዋት አድርግ።