ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አንተ የማትወደውን ነገር በማንም ላይ አታድርግ፤ እስክትሰክር ድረስ የወይን ጠጅ አትጠጣ፥ ስካር ከአንተ ጋር በመንገድህ አይሂድ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለራስህ የምትጠላውን ለማንም አታድርግ፤ ለመስከርም ወይንን አትጠጣ፤ ከሰካራሞችም ጋር በጎዳና አትሂድ። ምዕራፉን ተመልከት |