ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእህልህም ለተራበ፥ ከልብስህም ለተራቈተ ስጥ፤ ከተረፈህም ሁሉ ለምጽዋት አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከምግብህ ለተራበ፥ ከልብስህም ለተራቆተ ስጥ፤ የተረፈህን በምጽዋት ስጥ፤ ምጽዋት ስትሰጥ ቅር ሳይልህ ስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |