የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በስደት ምድር ላይ የራሴንም ስም ሆነ የአባቴን ስም አላጎገፍኩም፤ ለአባቴም ብቸኛ ልጁ ነኝ፥ የሚወርሰው ሌላ ልጅ የለውም፥ እንዲሁም በአጠገቡ ወንድም የለውም፤ እራሴን የማቆይለት ዘመድም የለውም፤ እስከ አሁን ሰባት ባሎች ሞተውብኛል፥ ታዲያ ከዚህ በኋላ ለምን እኖራለሁ? ነፍሴን ለመው ካላስደሰትህ ግን ጌታ ሆይ እዘንልኝ፥ ከዚህ በኋላ ስሜ ሲጠፋ መስማት አልሻም።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በተ​ማ​ረ​ክ​ሁ​በ​ትም ሀገር ስሜ​ንና ያባ​ቴን ስም አላ​ሳ​ደ​ፍ​ሁም፤ እኔም ለአ​ባቴ አን​ዲት ነኝ። ወን​ድም የለ​ኝም፤ ሚስት እሆ​ን​ለት ዘንድ የም​ጠ​ብ​ቀው የቅ​ርብ ዘመ​ድም የለ​ኝም፤ ሰባቱ ባሎች ሙተ​ው​ብ​ኛ​ልና እን​ግ​ዲህ ለምን እኖ​ራ​ለሁ? ልት​ገ​ድ​ለኝ ባት​ወድ ግን ወደ እኔ ተመ​ል​ክ​ተህ ራራ​ልኝ፤ ተግ​ዳ​ሮ​ት​ንም እን​ዳ​ል​ሰማ እዘ​ዝ​ልኝ።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች