የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያን ቀን አዘነች፥ ምርር ብላ አለቀሰች፥ ራስዋን ለመስቀል ወደ አባቷ ክፍል ገባች፤ ነገር ግን እንዲህ ብላ አሰበች፦ “አባቴን ‘የምትወዳትና ብቸኛዋ ልጅህ ከኀዘንዋ ክብደት የተነሣ እራስዋን ገደለች’ በማለት ይወቅሱታል፥ እኔም የአባቴን ሽምግልና ወደ ሞት የሚያፈጥን ኀዘን ማምጣት የለብኝም፤ ስለ ሆነም ራሴን ከመስቀል ይልቅ ዳግም የስድብ ቃላት ላለመስማት ከምኖር እንዲገድለኝ ጌታን እለምነዋለሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይህ​ንም በሰ​ማች ጊዜ ለመ​ታ​ነቅ እስ​ከ​ም​ት​መኝ ድረስ እጅግ አዘ​ነች። እን​ዲ​ህም አለች፥ “እኔ ለአ​ባ​ቴና ለእ​ናቴ አን​ዲት ነኝ፤ እን​ደ​ዚ​ህም ባደ​ርግ ተግ​ዳ​ሮት እሆ​ን​በ​ታ​ለሁ፤ ሽም​ግ​ል​ና​ው​ንም፥ ሰው​ነ​ቱ​ንም በጭ​ንቅ ወደ መቃ​ብር አወ​ር​ዳ​ታ​ለሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች