ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያ ሰዓት ወደ መስኮቱ እጆችዋን ዘርግታ እንዲህ ስትል ጸለየች፦ “መሐሪ አምላክ ሆይ፥ የተባረክ ነህ፥ ስምህ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን፥ የሠራሃቸው ነገሮች በሙሉ ለዘለዓለም ይባርኩህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በመስኮቱም በኩል ጸለየች፤ እንዲህም አለች፥ “አቤቱ አንተ ፈጣሪዬ ቡሩክ ነህ፤ ቅዱስና ክቡር ስምህም ለዘለዓለም ይመስገን፤ ሥራህም ሁሉ ለዘለዓለሙ ክቡር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |