ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ባሎችሽ ስለ ሞቱ እኛ የምንቀጣበት ምንም ምክንያት የለም፤ ሂጂና ተቀላቀያቸው፥ እኛም መቼም ቢሆን የአንቺን ልጅ አንይ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ስለ እነርሱ ምን አሳዘነን? እነርሱ ሞተዋልና ከእነርሱ ጋር ሂጂ፤ ከአንቺ ወንድ ወይም ሴት ልጅ እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አንይ።” ምዕራፉን ተመልከት |