የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንደገና ይራራላቸዋል፥ ወደ እስራኤል ምድርም ይመልሳቸዋል፤ እንደ በፊቱ ቆንጆ ባይሆንም ዘመኑ እስኪፈጸም ድረስ ቤቱን እንደገና ያንጻሉ፥ ከዚህ በኋላ ግን ሁሉም ከምርኮ ተመለሰው ይመጣሉ፥ ኢየሩሳሌምን ከነሙሉ ክብርዋ እንደገና ያንጽዋታል። የእግዚአብሔርም ቤት የእስራኤል ነቢያት እንደ ተነበዩት በውስጧ እንደገና ይታነጻል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳግ​መ​ኛም እግ​ዝ​አ​ብ​ሔር ይቅር ብሎ ወደ ሀገ​ራ​ቸው ይመ​ል​ሳ​ቸ​ዋል፤ ማደ​ሪ​ያው ቤተ መቅ​ደ​ስ​ንም ይሠ​ራሉ፤ የዘ​መኑ ቍጥር እስ​ከ​ሚ​ፈ​ጸም ነው እንጂ እንደ ቀድ​ሞው አይ​ደ​ለም፤ ከዚ​ህም በኋላ ከተ​ማ​ረ​ኩ​በት ይመ​ለ​ሳሉ፤ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ም​ንም በክ​ብር ይሠ​ሯ​ታል፤ በእ​ር​ሷም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት እስከ ልጅ ልጅ ዘመን ድረስ በዕ​ብነ በረድ ይሠ​ራሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች