ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በምድር ያሉ ሰዎች ሁሉ ይለወጣሉ፥ ከልብም ጌታን ያከብራሉ፤ ሁሉም ወደ ስህተት የመሩአቸውን ጣዖቶቻቸውን ይተዋሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አሕዛብም ሁሉ በእውነት ወደ እርሱ ይመለሳሉ፤ እግዚአብሔርንም ይፈሩታል፤ ጣዖቶቻቸውንም ይጥላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |