የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በሠራሽው ሥራ ምክንያት እግዚአብሔር ይቀጣሻል፤ ነገር ግን ለጻድቅ ልጆች አሁንም ይራራላቸዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ቅድ​ስት ከተማ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሆይ፥ በል​ጆ​ችሽ ኀጢ​አት በመ​ከራ አይ​ቀ​ሥ​ፍ​ሽ​ምን? ዳግ​መ​ኛም ደጋግ ለሆኑ ልጆ​ችሽ ይራ​ራ​ላ​ቸ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች