ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 “ቅድስት ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በልጆችሽ ኀጢአት በመከራ አይቀሥፍሽምን? ዳግመኛም ደጋግ ለሆኑ ልጆችሽ ይራራላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በሠራሽው ሥራ ምክንያት እግዚአብሔር ይቀጣሻል፤ ነገር ግን ለጻድቅ ልጆች አሁንም ይራራላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |