ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ቤተ መቅደሱ በውስጥሽ በደስታ እንዲሠራ፥ ለጌታ የሚገባውን ምስጋና አቅርቢለት፥ የዘመናትንም ንጉሥ ባርኪ፤ በውስጥሽ ያሉትን ስደተኞች እንዲያጽናና፥ በአንቺ ውስጥ ያሉ ያዘኑትን ሁሉ በመጭው ትውልድ ዘመን ሁሉ እንዲያፈቅራቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በበጎ ሥራ ለእግዚአብሔር ተገዢ፤ ባንቺም ዘንድ ድንኳኑ በደስታ እንድትሠራ የዘለዓለሙን ንጉሥ አመስግኚ፤ በዚያም ያሉ የተማረኩ ሰዎች ደስ ይላቸዋል። በዘለዓለማዊ ትውልድም ሁሉ የተጠሉ በአንቺ ምክንያት ይወደዳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |