የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እዚያም ትልቅነቱን አሳይቷችኋል፥ በሕያዋን ሁሉ ፊት አሞግሱት፤ እርሱ ጌታችን ነው፥ እርሱ አምላካችን ነው፤ እርሱ አባታችን ነው፥ እርሱ ለዘለዓለም አምላክ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዚ​ያም ገና​ና​ነ​ቱን ገለ​ጠ​ላ​ችሁ፤ በሰው ሁሉ ፊትም አክ​ብ​ሩት፤ እርሱ ጌታ​ችን ነውና፥ እርሱ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለዘ​ለ​ዐ​ለም አባ​ታ​ችን ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች