ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በኃጢአታችሁ ምክንያት ቢቀጣችሁም፥ በሁላችሁም ላይ ምሕረትን ያደርጋል፤ ተበታትናችሁ ከምትገኙባቸው አገሮች ሁሉ መካከል ይሰበስባችኋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በኀጢአታችን ይገርፈናል፤ ዳግመኛም ይቅር ይለናል፤ በመካከላቸው ከበተነን ከአሕዛብም ሁሉ ይሰበስበናል። ምዕራፉን ተመልከት |