ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የእስራኤል ልጆች ሆይ በመንግሥታት መካከል ምስጋናውን አውጁ፥ በመካከላቸው በትኖአችኋልና፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እናንተ የእስራኤል ልጆች ሁሉ፥ እርሱ በመካከላቸው በበተነን በአሕዛብ ሁሉ ፊት ተገዙለት። ምዕራፉን ተመልከት |