የእስራኤል ልጆች ሆይ በመንግሥታት መካከል ምስጋናውን አውጁ፥ በመካከላቸው በትኖአችኋልና፤
እናንተ የእስራኤል ልጆች ሁሉ፥ እርሱ በመካከላቸው በበተነን በአሕዛብ ሁሉ ፊት ተገዙለት።