ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የሚቀጣም፥ የሚምርም እርሱ ነውና። እርሱ ወደ ሲኦል ጥልቀት ያወርዳል፥ ከጥልቅ ጥፋትም ያወጣል፥ ከእጁ የሚያመልጥ ማንም የለም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱ ይገርፋል፤ ይቅርም ይላል፤ እርሱ ወደ ሲኦል ያወርዳል፤ ያወጣልም፤ ከእጁም የሚያመልጥ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |