ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እዚያም ትልቅነቱን አሳይቷችኋል፥ በሕያዋን ሁሉ ፊት አሞግሱት፤ እርሱ ጌታችን ነው፥ እርሱ አምላካችን ነው፤ እርሱ አባታችን ነው፥ እርሱ ለዘለዓለም አምላክ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በዚያም ገናናነቱን ገለጠላችሁ፤ በሰው ሁሉ ፊትም አክብሩት፤ እርሱ ጌታችን ነውና፥ እርሱ እግዚአብሔር ለዘለዐለም አባታችን ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |