የሚቀጣም፥ የሚምርም እርሱ ነውና። እርሱ ወደ ሲኦል ጥልቀት ያወርዳል፥ ከጥልቅ ጥፋትም ያወጣል፥ ከእጁ የሚያመልጥ ማንም የለም፤
እርሱ ይገርፋል፤ ይቅርም ይላል፤ እርሱ ወደ ሲኦል ያወርዳል፤ ያወጣልም፤ ከእጁም የሚያመልጥ የለም።