ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጦቢትም እንዲህ አለ፦ “ለዘለዓለም የሚኖር እግዚአብሔር ይባረክ፥ መንግሥቱ በዘመናት ሁሉ ይኖራልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጦቢትም የደስታ መጽሐፍን ጻፈ፤ እንዲህም አለ፥ “ለዘለዓለሙ ሕያው የሚሆን፥ መንግሥቱም ለዘለዓለሙ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን። ምዕራፉን ተመልከት |