ምጽዋት ከሞት ያድናል፥ ከሁሉም ዓይነት ኃጢአት ያነጻል። ምጽዋት የሚሰጡ ሙሉ ሕይወት ይኖራቸዋል።
ምጽዋት ከሞት ታድናለች፤ ከኀጢአትም ሁሉ ታነጻለችና፥ ጽድቅንና ምጽዋትን የሚያደርጉም ሁሉ ለራሳቸው ሕይወትን ይሞላሉ።