ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጸሎት ከጾም ጋር፥ ምጽዋትም ከጽድቅ ጋር፥ በተንኰል ከመበልፀግ የበለጡ ናቸው። ወርቅን ከመሰብሰብ ምጽዋት መስጠት ይበልጣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጸሎት ከጾም፥ ከምጽዋትና ከጽድቅ ጋር መልካም ነው። ከብዙ የዓመፅ ገንዘብ ጥቂት የእውነት ገንዘብ ይሻላል፤ ወርቅንም ከማድለብ ምጽዋት መስጠት ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |