Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ምጽ​ዋት ከሞት ታድ​ና​ለች፤ ከኀ​ጢ​አ​ትም ሁሉ ታነ​ጻ​ለ​ችና፥ ጽድ​ቅ​ንና ምጽ​ዋ​ትን የሚ​ያ​ደ​ር​ጉም ሁሉ ለራ​ሳ​ቸው ሕይ​ወ​ትን ይሞ​ላሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ምጽዋት ከሞት ያድናል፥ ከሁሉም ዓይነት ኃጢአት ያነጻል። ምጽዋት የሚሰጡ ሙሉ ሕይወት ይኖራቸዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች