እሱ እኔን በደህና መልሶ አመጣኝ፥ ሚስቴን አዳነ፥ ገንዘቡን አመጣ፥ አንተንም ፈወሰ፥ ይህን ሁሉ ካደረገ በኋላ ታዲያ ምን ያህል ልስጠው?”
ወደ አንተ በደኅና መልሶኛልና፥ ሚስቴንም ፈውሷታልና፤ ብሩንም አምጥቶልኛልና፤ እንዲሁም አንተን ፈውሶሃልና።”