ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጦብያም እንዲህ አለው “አባቴ ምን ያህል ልስጠው? ከእኔ ጋር አብሮ ይዞት ከመጣው ገንዘብ ሁሉ ግማሹን ብሰጠውም እንኳን ምንም አይጐዳኝም፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ጦብያም አባቱን እንዲህ አለው፥ “ያመጣሁትን የገንዘቤን እኩሌታ ስንኳ ብሰጠው የሚጐዳኝ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |