ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ወደ አንተ በደኅና መልሶኛልና፥ ሚስቴንም ፈውሷታልና፤ ብሩንም አምጥቶልኛልና፤ እንዲሁም አንተን ፈውሶሃልና።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እሱ እኔን በደህና መልሶ አመጣኝ፥ ሚስቴን አዳነ፥ ገንዘቡን አመጣ፥ አንተንም ፈወሰ፥ ይህን ሁሉ ካደረገ በኋላ ታዲያ ምን ያህል ልስጠው?” ምዕራፉን ተመልከት |