ጦቢት ተነስቶ እየተደነቃቀፈ ከግቢው በር ወጣ። ጦብያም ወደ እርሱ ሄደ፥
የአባቱንም ዐይኖች በዚያ ሐሞት ኳለና፥ “አባቴ ሆይ፥ እንደምትድን ታመን” አለው።