ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የዓሣውን ሐሞት በእጁ እንደ ያዘ፥ ጠበቅ አድርጎ ይዞ በዐይኖቹ ላይ እፍ አለበትና “በርታ አባቴ” አለው። በዚህም ዓይነት መድኃኒቱን አደረገለት። ለጥቂትም ጊዜ በዛ ተወው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በኳለውም ጊዜ ዐይኖቹን አሸ። ምዕራፉን ተመልከት |