የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ራጉኤልም ጦብያን “ቆይ ልጄ ከእኔ ጋር ቆይ፥ ወደ አባትህ ወደ ጦቢት ያንተን ሁኔታ እንዲነግሩት መልዕክተኞችን እልካለሁ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚህ በኋላ የሰ​ርጉ በዐል ባለቀ ጊዜ ጦብያ ራጉ​ኤ​ልን አለው፥ “እን​ግ​ዲ​ህስ ወዲያ አሰ​ና​ብ​ተኝ፤ አባ​ቴና እናቴ ተስፋ ቈር​ጠ​ዋ​ልና እን​ግ​ዲህ ወዲ​ህም ያዩኝ ዘንድ ተስፋ አያ​ደ​ር​ጉ​ምና፥”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች