“ወዮልኝ ልጄ፥ የዓይኔ ብርሃን፥ አንተን መላክ አልነበረብኝም።”
እንዲህም እያለች ታለቅስ ጀመረች፤ “ያይኔን ብርሃን ልጄን ያጠፋህብኝ ባይሆን ባላሳዘነኝም ነበር።”