ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሚስቱ ሐና “ልጄ ሞቷል፥ በሕያዋን መካከልም የለም” ትል ጀመር። ስለ ልጇ እንዲህ እያለች ማልቀስና ማዘን ጀመረች፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሚስቱም፥ “ልጄስ ሞትዋል፤ ስለዚህም ነገር ዘገየ” አለችው። ምዕራፉን ተመልከት |