የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እስከዚያ ድረስ ጦቢት ለመሄድና ለመመለስ ምን ያህል ቀኖች እንደሚያስፍልጉ ቀኖቹን በየቀኑ ይቆጥር ነበር። ቀኖቹ ሁሉ አለፉ፥ ልጁ ግን ገና አልተመለሰም ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አባቱ ጦቢት ግን ቀኑን ይቈ​ጥር ነበር። ቀጠ​ሮ​ውም አልቆ ሳይ​መጡ በቀሩ ጊዜ፥

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች