ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አባቱ ጦቢት ግን ቀኑን ይቈጥር ነበር። ቀጠሮውም አልቆ ሳይመጡ በቀሩ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እስከዚያ ድረስ ጦቢት ለመሄድና ለመመለስ ምን ያህል ቀኖች እንደሚያስፍልጉ ቀኖቹን በየቀኑ ይቆጥር ነበር። ቀኖቹ ሁሉ አለፉ፥ ልጁ ግን ገና አልተመለሰም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |