ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እሱም “ምናልባት ልጄን እዚያ ይዘውት ይሆን? ምናልባት ጋባኤል ሞቶ ገንዘቡን የሚሰጠው ሰው አጥቶ ይሆን?” ብሎ አሰበ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንዲህ አለ፥ “ምናልባት እነሆ፥ ልጄ ታስሮ ይሆን? ወይስ ገባኤል ሞቶ ብሩን የሚሰጠው አላገኘ ይሆን?” ምዕራፉን ተመልከት |